Terms and condtoins/ ውሎች እና ሁኔታ
- ፎርሙን በሥርዓት መሙላት
- ኃላፊነት የተሞላባቸው እና እያዝናኑ የሚያሥተምሩ የቀልድ ሥራዎችን መሥራት
- አንድ ተወዳደሪ የአሸናፉነት እድልን ለማስፋት በተለያየ ሥራ መወዳደር ይችላል
- በሀይማኖት፣በብሄር፣በፖለቲካ እና በግለለሰብ ሥብእና ላይ የተሠሩ መወዳደሪያዎች ለውድድር ብቁ አይሆኑም
- ተወዳሪዎች በራሳቸው የሚዲያ አማራጭ ለተከታዮቻቸው አጓጊ ውድድር እንደሚያደርጉ እና ድምጽ እንዲሠጥዋቸው ማስታወቅያ መሥራት ይኖርባቸዋል
- ከፍተኛ ድምጽ ያገኙ ተወዳዳሪዎች በዙር እያሸነፉ ለመጨረሻ ዙር ውድድር ይቀርባሉ
- በአብላጫ ድምጽ የተሠጠው ተወዳዳሪ አሸናፊ ይሆናል
- አነስተኛ ድምጽ ያገኙ ተወዳዳሪዎች ለቀጣይ ዙር አያልፉም
- ድምፅ የሚያገኙበት መንገድ በዓይነቱ የተለየ በተወዳደሩበት ሥራ ላይ VOTE የሚል የድምጽ መቁጠርያ ሲስተም ስለተሠራ ተመልካቾች የወደዱትን ሥራ VOTE የሚለውን ሲጫኑ በሚቆጥረው ድምፅ ይለካል
የሽልማት ዓይነት
- አንደኛ ለወጣ /አብላጫውን ድምጽ VOTE ለተደረገ የ100,000.00 የብር ሽልማት እና ዕውቅና
- ሁለተኛ ለወጣ 50.000.00 ብር እና ዕውቅና
- ከሦሰተኛ እስከ አምስተኛ እንደሥራቸው እና እንደተቀባይነታቸው ከኢትዮሳቅ በሳቅ ጋር የሥራ ዕድል እና ዕውቅና
የሽልማት አፋፃፀም
- የውድድሩ ሂደት እንዳለቀ በደማቅ ሁኔታ ታላላቅ የዘርፉ ባለሙያዎች በተገኙበት የሚድያ ሽፋን ተሠጥቶት የሽልማት እና የዕውቅና ዝግጅት ለአሸናፊዎች ይደረጋል
ህግና ደንቦች ተፈጻሚ ናቸው
ለማንኛውም የበለጠ መረጃ በኢምራን ቴክኖሎጂ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ኢትዩሳቅበሳቅ) ዋና መስሪያ ቤት ጉርድ ሾላ ከሳህልተምህረት ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ኪንግ ዳቦ እና ኬክ ያለበት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 009 በአካል
በስልክ ቁጥር 0913939302 / በቴሌግራም(https://t.me/ethiosaqbesaq9722) /Email: [email protected] በሚፈልጉትን መረጃ መውሰድ ይችላሉ